12-03-2021
ኮልፌ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፖሊስ አካዳሚ ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 1516 ምልምል ፖሊሶች የካቲት 20 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የከተማው የካቢኔ አባለት...
Read more12-03-2021
የካቲት 23 ቀን 2013 ዓ/ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው ምኒልክ አደባባይ በተመሳሳይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር...
Read more12-03-2021
አንዲት እናት አርሶ አደር ባበረከቱት 250 ካሬ ሜትር መሬት ላይ በህብረተሰቡ ተሳትፎ የተገነባው የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ማዕከል ተመርቆ ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአርሶ አደሯ ተግባር ለሌሎች...
Read more22-04-2019
የካቲት 17- 20 ቀን 2013 ዓ.ም በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ቦክስ ፌደሬሽን ለ2013 ዓ.ም ያዘጋጀውን የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክለቦች ቦክስ ሻምፒዮና...
Read more23-01-2019
ለጥቁር ገበያ ለሽያጭ ሊቀርብ የነበረ ነዳጅ እና ግምቱ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ልዩ ልዩ ቁሳቁስ ከህብረተሰብ በደረሰ ጥቆማ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8...
Read more09-01-2019
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ ኮሌጅ በልዩ ልዩ ሙያ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ አመራሮች አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎቹ 57ቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች ናቸው፡፡ በምረቃው ላይ የተረጋጋ ማህበረሰብ ለመፍጠር እየተደረገ ባለው ጥረት ፖሊስ ኃላፊነቱን በብቃት...
Read more25-12-2018
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከጀስቲስ ፎር ኦል-ፒኤፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሰብአዊ መብት ዙሪያ በአዳማ ከተማ ለኮሚሽኑ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስለጠና ሠጠ፡፡ ታህሳስ 11 እስከ 13 ቀን 2011 ዓ.ም በአዳማ ከተማ...
Read more18-12-2018
ከአዲስ አበባ ወደ ክልል ሊዘዋወር የነበረ ጥይት በሕብረተሰቡ ጥቆማ ከእነ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ጥይቱ የተያዘው በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ክልል ልዩ ቦታዉ አየር ጤና አውቶቢስ ተራ መናሃሪያ ግቢ ዉስጥ ነዉ፡፡ አንድ ግለሰብ...
Read more18-12-2018
በርበሬነው በማለት የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጠራባቸው ነው፡፡ መሰል ወንጀሎችን በመከላከል ዙሪያ የመናኸሪያ ሰራተኞ እያደረጉት ያለው አስተዋዕፆ ሊበረታታ ይገባል ተብሏል፡፡ በወንጀሉን የተጠረጡት ግለሰቦች ታህሳስ 4...
Read more12-12-2018
አንዳንድ ግለሰቦች ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሰልፉ በከተማው አስተዳደር ይሁን በፖሊስ ኮሚሽኑ እውቅና የሌለው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል...
Read more08-12-2018
በዓለም አቀፍ ለ31ኛ ፤ በሀገር አቀፍ ለ30ኛ ጊዜ የተከበረውን የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ለፖሊስ አመራሮችና አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የስልጠናው ተከፋዩች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ልገሳ እና የኤች.አይ.ቪ ምርመራ...
Read more05-12-2018
የጀርመን ፖሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ የጀርመን ፖሊስ ለኮሚሽኑ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገልጾል፡፡ ህዳር 25ቀን 2011 ዓ.ም የጀርመን ፖሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩርገን ሹበርት ከአዲስ አበባ ፖሊስ...
Read more01-12-2018
ህዳር 20 ቀን 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ ሊገባ የነበረው ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሱሉልታ ኬላ ላይ በአዲስ አባበ ፖሊስ በሻለቃ አራት የወንጀል መከላከል ተወርዋሪ ሃይል አባላት እና በብሄራዊ ደህንነት ሰራተኞች...
Read more30-11-2018
በአ/አበባ ከተማ የትራፊክ ፍሰት በሚበዛባቸው ቦታዎች ላይ ፍሰቱን ለማሳለጥ የሚያግዙ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በከተማችን አ/አበባ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ዘወትር የሚታየው የትራፊክ መጨናነቅ አሽከርካሪውና የመንገድ ተጠቃሚው ባቀደው...
Read more05-10-2018
ዕውቅናና ማበረታቻ ተሰጠ!የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በስራ እንቅስቃሴዎቻቸው ጎልተው በመውጣት ከተጠርጣሪዎች የገንዘብ መደለያ አንቀበልም ሲሉ ለህግ በማቅረብ ለሰሩት አኩሪ ተግባር ለአመራርና ለአባላቱ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል፡፡ መስከረም 12 እና መስከረም 22...
Read more*********************************መስከረም 01 ቀን 2011 ዓ/ም በግምት ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ሲሆን በቂርቆስ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ቦልጋሪያ ( የድሮ በግ ተራ ) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዕድሜያቸው የ19 እና የ20 ዓመት የሆኑ እህትማማቾችን…
Read moreየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1439ኛው የአረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለመላው የእምነቱ ተከታዩች በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሆንላቸው መልካም ምኞቱን ገልፆል፡፡አዲስ አበባ የአረፋበዓል…
Read moreየዓለም ባንክ በ175 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ 275 የሞተር ሳይክሎችን እና 32 ተሽከርካሪዎችን ግዢ በመፈፀም ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አበርክቷል፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ ዶ/ር ኢ/ር ሠለሞን ኪዳኔ እና…
Read moreየኢ/ፌ/ፖ/ኮ/ኮሚሽነር ጀኔራል ዘይኑ ጀማል እና ሌሎች የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የፖሊስ ኮሚሽነሮች እና አመራሮች በተገኙበት አዲስ አበባ ስብሰባቸውን አካሂደዋል፡፡የውይይቱ አጀዳዎች መካከል የፖሊስ ሪፎረም፤የሰራዊቱ ደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም፤ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የመሳሰሉት…
Read moreየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የቦክስ ቡድን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌደሬሽን የሚያዘጋጀውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልቦች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ተካፋይ በመሆን አራት ዙር በሴት 6 የወርቅ፣ 3 የብር እና 6 ነሐስ በአጠቃላይ በ15…
Read moreሴት ሞተረኛ ትራፊክ …!የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ አደጋን በመከላከልና የትራፊክ ፍሰቱን ሊያሳልጡ የሚችሉ ለሦስት ወራት ያሰለጠናቸውን የሞተረኛ ትራፊክ አባላት አስመርቋል፤ በስልጠናው ላይ 173 አባላትን ያካተተ ሲሆን ከዚሁ ውስጥ…
Read moreየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦክስ ፌዴሬሽን ከጎጆ ክሬቲቭ ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የስፖንሰር የቦክስ ውድድር ላይ የተስተዋለው ስፖርታዊ ጨዋነት ለሌሎች አርአያ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ሪፖርተር፡- ኮን/ል አባበል ከበደ ጥቅምት 19 ቀን 2010…
Read moreለህክምና የመጣችውን የ3 ልጆች እናት አስገድዶ የደፈረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ሪፖርተር፡- ዋ/ሳጅን ከድር መሀመድ ነሀሴ 10 ቀን 2009 ዓ/ም ነው ወንጀሉ የተፈፀመው፡፡ ቦታው ደግሞ በልደታ ክ/ከተማ…
Read moreሪፖርተር፡- ዋና ሳጅን ከድር መሀመድ መስከረም 1 ቀን 2010 ዓ/ም ነው ወንጀሉ የተፈጸመው ቦታው ደግሞ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ማርያም ቤ/ክ ቅጥር ግቢ ነው ፡፡ ተከሳሽ ወደ…
Read more