የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራርና አባላት በሰበታ ከተማ ሃዋስ ወረዳ በሚገኘው ደበል ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በረሃማነቱን ለመከላከል በሚደረገው ርብርብ የድርሻቸውን እየተወጡ መሆኑን ተገለፀ፡፡ ኮን/ል ጤናው ፈጠነ

Monday, 21 August 2017 09:01

በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ሃዋስ ወረዳ ላይ በሚገኘው የደብል ተራራ ላይ የኮሚሸኑ አመራርና አባላት የችግኝ ተከላ ያካሄዱት ሐምሌ 23 ቀን 2009 ዓ.ም ነው፡፡ በዕለቱ ‹‹ ለአረንጓዴ ልማታችን ስኬታማነት ሁሌም በትጋት እንሰራለን ›› በሚል መሪ ቃል በተደረገው የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአ/አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ተስፋዬ ደንደና እንደገለፁት ከ2005 ዓ.ም በፊት የተራቆተውን የደበል ተራራ መልሶ ለማልማት የኮሚሽኑ አመራርና አባላት ለተከታታይ 4 አመታት ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ ስፍራው ከመልማቱ በጠጨማሪ ለአካባቢ ወጣቶች ኮሚሽኑ የለገሳቸው የንብ ቀፎ በምን ደረጃ እንዳ በጤና ጥበቃ ሚንስተር ዴታና መ/ኮሚሽነር ተስፋዩ ደንደና ተጎብኝቷል፡፡ በችግኝ ተከላው ፕሮግራም ላይ የተገኙ የፖሊስ አመራርና አባላት ከ45 ሺ ችግኞች በላይ መትከላቸውን በዕለቱ ተገልጿል፡፡ 

newsplantation

 

የአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የከተማውን ሰላምና ፀጥታ ከማስጠበቁ በተጨማሪ በአካባቢያቸው እያደረገ ያለው የአረንጓዴ ልማት ስራውን የበለጠ ሊያጠናክር ይገባል ሲሉ የሃዋስ ወረዳ ነዋሪዎች ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል፡፡ 

 

 

Last modified on Monday, 21 August 2017 09:39
Rate this item
(1 Vote)

Leave a comment

Make sure you enter all the required information, indicated by an asterisk (*). HTML code is not allowed.

የቪድዮ ክምችት

ቪድዮዎች

በብዛት የታየ ቪድዮ

አሽከርክር ረጋ ብለህ

ፎቶዎች

Social Media

fbtwitteryoutubegoogleplus